ወሲብ ለጤና የሚሰጣቸው 11 ጥቅሞች!!!

11 Health Benefits of Sex 

In particular, sex is important not only for emotions but also for health. It significantly reduces the risk of cancer, including lowering stress levels. It also enhances our relationship with our partner.

Penis Tree (Buy: Primal Grow Pro - Top Male Enhancement Solution)

💘በዋናነት ወሲብ ከስሜት አልፎ ለጤንነትም ጠቀሜታ አለው። የጭንቀት መጠንን ከመቀነስ  ጨምሮ የካንሰር ተጋላጭነትን በእጅጉ ይቀንሳል። በተጨማሪም ግንኙነታችንን በዋናነት ከፍቅር ጓደኛችን ጋር ያለንን ቅርርብ ይጨምራል።

Health Benefits of Sex (picture by W R from pexels.com)


ስለሆነም የሰውነት በሽታ መከላከል አቅምን በማጠናከርም ሆነ የተሻለ እንቅልፍ ለመተኛት ይረዳል። ወሲብ ለጤና የሚከተሉትን ጥቅሞች ይሰጣል፦

1) የሰውነት በሽታ መከላከል አቅምን ይጨምራል!!! የብርድ ተጋላጭነትን ይቀንሳል።

Increases immunity !!! Reduces exposure to cold.

በዋናነት ወሲብ ማዘውተር የምንታመምበትን ግዜ ይቀንሳል። ግንኙነት የሚያዘወትሩ ሰዎችን ግንኙነት ከማያደርጉ ሰዎች ጋር ያነጻጸረ ጥናት ይህንኑ ይናገራል። ግንኙነት ሰውነትን ባክቴሪያ፣ ቫይረሶች እና ሌሎች ጀርሞችን የሚከላከልበትን አቅም እንዲያዳብር ያስችለዋል። በግንኙነት ብቻ እራሳችንን ከበሽታ መጠበቅ ባንችልም ጤነኛ የሆነ የወሲብ ህይወት አለን ማለት የተሻለ የበሽታ መከላከል አቅም አለን ማለት ነው። ከጤነኛ ግንኙነትም በተጨማሪ የተመጣጠነ ምግብ መመገብ፣ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ማዘውተር፣ በቂ እንቅልፍ ማግኘት እንዲሁም ተገቢውን ክትባቶች መውሰድ ጤንነታችን በዘላቂ ሁኔታ ለመጠበቅ የሚያስችሉ መንገዶች ናቸው።


2) የግንኙነት ፍላጎት መዳከምን ለማስተካከል ያግዛል!!!

It helps to correct the need for communication !!!

ይህ ማለት ደግሞ የግንኙነት ፍላጎት መዳከምን ለመቅረፍ ግንኙነት ማድረግ  ብዙ ጊዜ ይመከራል። ግንኙነት ማድረግ ስሜት እንዲጨምር ያደርጋል። በሴቶች ላይ በግንኙነት ግዜ የሚፈጠር የህመም ስሜት እና የብልት መድረቅን ለመቀነስ ግንኙነት ማዘውተር ይመከራል። ግንኙነት የሴት ብልት እንዳይደርቅ ያደርቃል። ወደ ብልት አካሎች ደም ዝውውር እንዲፈጠር በማድረግ ተለጣጭነትን ይጨምራል። እነዚህ ነገሮች ለግንኙነት ስሜት መዳከም መፍትሄ ይሆናሉ።

Buy SONUS Complete Capsule using the link below:

SONUS COMPLETE - 60 capsule

Note: Products with electrical plugs are designed for use in the US. Outlets and voltage differ internationally and this product may require an adapter or converter for use in your destination. Please check compatibility before purchasing.

3) በሴቶችን ላይ ደግሞ ሽንት መቆጣጠር ችሎታ ይጨምራል!!!

In women, urinary incontinence increases !!!

30 ፐርሰንት የሚሆኑ ሴቶች በህወት ዘመናቸው የሽንት መቆጣጠር ችግር ያጋጥማቸዋል። በግንኙነት ግዜ የስሜት ጣሪያ መድረስ የሴትን የዳሌ ጡንቻዎች ያጠነክራል። የነዚህ ጡንቻዎች መጠንከር የሽንት መቆጣጠር ብቃትን ይጨምራል።


4) ወሲብ የደም ግፊት ለመቀነስ ይረዳል !!!

Sex helps lower blood pressure !!!

የደም ግፊት ህመም ካለባቸው በሚልየን የሚቆጠሩ ሰዎች አንዱ ነዎት? ግንኙነት የደም ግፊት መጠንዎን ለመቀነስ ይረዳል። ብዙ ጥናቶች በወሲብ እና በወረደ ሲስቶሊክ የደም ግፊት መጠን መሃከል ግንኙነት እንዳለ ይናገራሉ። ሲስቶሊክ የደም ግፊት መጠን ማለት በደም ግፊት ንባብ ላይ የመጀመሪያው ቁጥር ነው። ግንኙነት ከአመጋገብ ለውጥ፣ አካል ብቃት እንቅስቃሴ እና ጭንቀት መቀነሻ መንገዶች በተጨማሪ ለደግ ግፊት የሚረዳ መፍትሄ ነው። ነገር ግን ግንኙነት የደም ግፊት መቆጣጠሪያ መድሃኒቶች ተተኪ ሊሆን አይችልም።


5) ብዙ ጌዜም እንደ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ይቆጠራል!!!

It is often considered an exercise !!!

እንደ የተኛውም አካል ብቃት እንቅስቃሴ ወሲብ ካሎሪ ያቃጥላል። ተቀምጦ ቲቪ ማየት በደቂቃ 1 ካሎሪ ብቻ እንዲቃጠል ያደርጋል። ወሲብ የልብ ትርታን በመጨመር እንዲሁም የተለያዩ ጡንቻዎችን በማሰራት በደቂቃ 5 ደቂቃ እንዲቃጠል ያደርጋል። ግንኙነትን ማዘውተር ለአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተተኪ አይሆንም። ነገር ግን እንደ ጭማሪ እንቅስቃሴ ጥሩ ነው።


6) የልብ ድካም ተጋላጭነትን  በእጅጉ ይቀንሳል!!!

Heart attack greatly reduces risk !!!

ጤነኛ ልብ ከፈለጉ ግንኙነትን ማዘውተር ጥሩ ነው። ወሲብ እንደ ኤስትሮጅን እና ቴስቶስተሮን ያሉ ሆርሞኖች መጠናቸው እንዲስተካከል ይረዳል። የነዚህ ሆርሞኖች በሰውነት ውስጥ መዛባት ለልብ ህመም እንዲሁም ለአጥንት በሽታ ተጋላጭ ያደርጋል። የልብ ጤናን ለመጠበቅ ግንኙነት ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም። አንድ ጥናት እንደሚናገረው በሳምንት ሁለት ግዜ ግንኙነት የሚያደርጉ ወንዶች በልብ ህመም የመሞት እድላቸው በግማሽ የቀነሰ ነው።


7) በተለያየ አጋጣሚ የሚፈጠርን የህመም ስሜት ለመቀነስ ያግዛል!!!

It helps to reduce the pain caused by various conditions !!!

ግንኙነት የህመም ስሜትን ለመቀነስ ይረዳል። ከጓደኛ የሚደረግ ግንኙነትም ሆነ ግላዊ ወሲብ የህመም ማስተናገድ ችሎታችንን ይጨምራል። የስሜት ጣሪያ መድረስ የህመም ስሜት የሚያዳፍኑ ሆርሞኖች እንዲለቀቁ ያደርጋል። አንዳንድ ሴቶች ግላዊ ወሲብ የወር አበባ ህመም እና ራስምታት ለመቀነስ እንደሚረዳ ይናገራሉ።


8)  የፕሮስቴት ካንሰር ተጋላጭነትን በእጅጉ ይቀንሳል!!!

It significantly reduces the risk of prostate cancer !!!

አንድ ጥናት እንደሚናገረው ዘወትር የዘር ፈሳሽ የሚፈሳቸው ወንዶች የፕሮስቴት ካንሰር ተጋላጭነታቸው ዝቅ ያለ ነው። የፕሮስቴት ካንሰር ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሌሎች መንስኤዎች ቢኖሩም ይህ መንስኤ ተጋላጭነትን የሚቀንሱበት አንዱ ቀላል መንገድ ነው።


9) እንቅልፍ ለማሻሻል ያግዛል!!!

Helps to improve sleep !!!

ግንኙነት የተሻለ እንቅልፍ እንዲተኙ ያግዛል። ስሜት ጣሪያ መድረስ ፕሮላክቲን የተባለ እንቅልፍ የሚያግዝ ሆርሞን እንዲለቀቅ ያደርጋል። ፕሮላክቲን የመረጋጋት እና የእንቅልፍ ስሜትን ይጨምራል። ከግንኙነት በኋላ ለእንቅልፍ ቅርብ የምንሆንበት ምክንያት ይህ ነው።


10) ጭንቀትን ለመቀነስ ይረዳል!!!

It helps to reduce stress !!!

ግንኙነት የጭንቀት መጠን ለመቀነስ ይረዳል። ንክኪ፣ መተቃቀፍ፣ መቀራረብ እንዲሁም ግንኙነት የደስታ ሆርሞኖች በሰውነታችን እንዲለቀቁ ያደርጋሉ። የቅርርብ ስሜት የጭንቀት ስሜትን የሚቀንስ ለጤና ተስማሚ የሆነ ድርጊት ነው።


11) ካሎሪ  ለማቃጠል ያግዛል!!!

It helps to burn calories !!!

ግንኙነትን ካሎሪ ከሚቀንሱባቸው መንገዶች አንዱ ያድርጉ። አንድ ጥናት እንደሚናገረው ግንኙነት በወጣቶች ላይ በግማሽ ሰአት ውስጥ 108 ካሎሪ እንዲያቃጥሉ ይረዳል።

 

Post a Comment

2 Comments